1 |
የአምላካቸውን የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ፥ ለእነርሱ አምላካቸው እግዚአብሔር የላከውን ይህን ቃል ሁሉ፥ ኤርምያስ ለሕዝቡ ሁሉ መናገርን በፈጸመ ጊዜ፥ |
2 |
የሆሻያ ልጅ ዓዛርያስ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን ትዕቢተኞችም ሰዎች ሁሉ ኤርምያስን። ሐሰት ተናግረሃል፤ አምላካችን እግዚአብሔር። በዚያ ትቀመጡ ዘንድ ወደ ግብጽ አትግቡ ብሎ አልላከህም፤ |
3 |
ነገር ግን ከለዳውያን እንዲገድሉን ወደ ባቢሎንም እንዲማርኩን በእጃቸው አሳልፈህ ትሰጠን ዘንድ የኔርያ ልጅ ባሮክ በላያችን ላይ አነሣሥቶሃል አሉት። |
4 |
የቃሬያም ልጅ ዮሐናን የጭፍራ አለቆችም ሁሉ ሕዝቡም ሁሉ በይሁዳ ምድር ይቀመጡ ዘንድ የእግዚአብሔርን ቃል አልሰሙም። |
5 |
የቃሬያም ልጅ ዮሐናን የጭፍራ አለቆችም ሁሉ በይሁዳ ምድር ለመቀመጥ ከተሰደዱባቸው ከአሕዛብ ሁሉ የተመለሱትን የይሁዳን ቅሬታ ሁሉ፥ |
6 |
ወንዶችንና ሴቶችን ልጆችንም የንጉሡንም ሴቶች ልጆች፥ የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን ከሳፋን ልጅ ከአኪቃም ልጅ ከጎዶልያስ ጋር የተዋቸውን ሰዎች ሁሉ፥ ነቢዩንም ኤርምያስን የኔርያንም ልጅ ባሮክን ወሰዱ፤ |
7 |
የእግዚአብሔርንም ቃል አልሰሙምና ወደ ግብጽ ምድር ገቡ፥ እስከ ጣፍናስ ድረስ መጡ። |
8 |
በጣፍናስም የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ። |
9 |
ታላላቆችን ድንጋዮች በእጅህ ውሰድ፥ የይሁዳም ሰዎች እያዩ በጣፍናስ ባለው በፈርዖን ቤት ደጅ መግቢያ ሸሽጋቸው፤ |
10 |
እንዲህም በላቸው። የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ልኬ ባሪያዬን የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነፆር አመጣለሁ፥ ዙፋኑንም እኔ በሸሸግኋቸው በእነዚህ ድንጋዮች ላይ አኖራለሁ፤ እርሱም ማለፊያውን ድንኳኑን በላያቸው ይዘረጋል። |
11 |
መጥቶም የግብጽን ምድር ይመታል፥ ለሞትም የሚሆነውን ለሞት፥ ለምርኮም የሚሆነውን ለምርኮ፥ ለሰይፍም የሚሆነውን ለሰይፍ አሳልፎ ይሰጣል። |
12 |
በግብጽም አማልክት ቤቶች እሳትን ያነድዳል ያቃጥላቸውማል ይማርካቸውማል፤ እረኛም ደበሎውን እንደሚደርብ እንዲሁ የግብጽን አገር ይደርባል፤ ከዚያም በሰላም ይወጣል። |
13 |
በግብጽም ምድር ያለውን የሄልዮቱን ከተማ ሐውልቶች ይሰብራል፥ የግብጽንም አማልክት ቤቶች በእሳት ያቃጥላል።
|
Amharic Bible (Selassie) 1962 |
Selassie 1962: © United Bible Societies 1962 |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
ኤርምያስ 43:1 |
ኤርምያስ 43:2 |
ኤርምያስ 43:3 |
ኤርምያስ 43:4 |
ኤርምያስ 43:5 |
ኤርምያስ 43:6 |
ኤርምያስ 43:7 |
ኤርምያስ 43:8 |
ኤርምያስ 43:9 |
ኤርምያስ 43:10 |
ኤርምያስ 43:11 |
ኤርምያስ 43:12 |
ኤርምያስ 43:13 |
|
|
|
|
|
|
ኤርምያስ 1 / ኤርምያ 1 |
ኤርምያስ 2 / ኤርምያ 2 |
ኤርምያስ 3 / ኤርምያ 3 |
ኤርምያስ 4 / ኤርምያ 4 |
ኤርምያስ 5 / ኤርምያ 5 |
ኤርምያስ 6 / ኤርምያ 6 |
ኤርምያስ 7 / ኤርምያ 7 |
ኤርምያስ 8 / ኤርምያ 8 |
ኤርምያስ 9 / ኤርምያ 9 |
ኤርምያስ 10 / ኤርምያ 10 |
ኤርምያስ 11 / ኤርምያ 11 |
ኤርምያስ 12 / ኤርምያ 12 |
ኤርምያስ 13 / ኤርምያ 13 |
ኤርምያስ 14 / ኤርምያ 14 |
ኤርምያስ 15 / ኤርምያ 15 |
ኤርምያስ 16 / ኤርምያ 16 |
ኤርምያስ 17 / ኤርምያ 17 |
ኤርምያስ 18 / ኤርምያ 18 |
ኤርምያስ 19 / ኤርምያ 19 |
ኤርምያስ 20 / ኤርምያ 20 |
ኤርምያስ 21 / ኤርምያ 21 |
ኤርምያስ 22 / ኤርምያ 22 |
ኤርምያስ 23 / ኤርምያ 23 |
ኤርምያስ 24 / ኤርምያ 24 |
ኤርምያስ 25 / ኤርምያ 25 |
ኤርምያስ 26 / ኤርምያ 26 |
ኤርምያስ 27 / ኤርምያ 27 |
ኤርምያስ 28 / ኤርምያ 28 |
ኤርምያስ 29 / ኤርምያ 29 |
ኤርምያስ 30 / ኤርምያ 30 |
ኤርምያስ 31 / ኤርምያ 31 |
ኤርምያስ 32 / ኤርምያ 32 |
ኤርምያስ 33 / ኤርምያ 33 |
ኤርምያስ 34 / ኤርምያ 34 |
ኤርምያስ 35 / ኤርምያ 35 |
ኤርምያስ 36 / ኤርምያ 36 |
ኤርምያስ 37 / ኤርምያ 37 |
ኤርምያስ 38 / ኤርምያ 38 |
ኤርምያስ 39 / ኤርምያ 39 |
ኤርምያስ 40 / ኤርምያ 40 |
ኤርምያስ 41 / ኤርምያ 41 |
ኤርምያስ 42 / ኤርምያ 42 |
ኤርምያስ 43 / ኤርምያ 43 |
ኤርምያስ 44 / ኤርምያ 44 |
ኤርምያስ 45 / ኤርምያ 45 |
ኤርምያስ 46 / ኤርምያ 46 |
ኤርምያስ 47 / ኤርምያ 47 |
ኤርምያስ 48 / ኤርምያ 48 |
ኤርምያስ 49 / ኤርምያ 49 |
ኤርምያስ 50 / ኤርምያ 50 |
ኤርምያስ 51 / ኤርምያ 51 |
ኤርምያስ 52 / ኤርምያ 52 |