A A A A A
×

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (Selassie) 1962

ኢሳይያስ 12

1
በዚያም ቀን። አቤቱ፥ ተቈጥተኸኛልና፥ ቍጣህንም ከእኔ መልሰሃልና፥ አጽናንተኸኛልምና አመሰግንሃለሁ።
2
እነሆ፥ አምላክ መድኃኒቴ ነው፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነውና፥ መድኃኒቴም ሆኖአልና በእርሱ ታምኜ አልፈራም ትላለህ።
3
ውኃውንም ከመድኃኒት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ።
4
በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ። እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ስሙንም ጥሩ፤ በአሕዛብ መካከል ሥራውን አስታውቁ፤ ስሙ ከፍ ያለ እንደ ሆነ ተናገሩ።
5
ታላቅ ሥራ ሠርቶአልና ለእግዚአብሔር ተቀኙ፤ ይህንም በምድር ሁሉ ላይ አስታውቁ።
6
አንቺ በጽዮን የምትኖሪ ሆይ፥ የእስራኤል ቅዱስ በመካከልሽ ከፍ ከፍ ብሎአልና ደስ ይበልሽ እልልም በዪ።
ኢሳይያስ 12:1
ኢሳይያስ 12:2
ኢሳይያስ 12:3
ኢሳይያስ 12:4
ኢሳይያስ 12:5
ኢሳይያስ 12:6
ኢሳይያስ 1 / ኢሳይያ 1
ኢሳይያስ 2 / ኢሳይያ 2
ኢሳይያስ 3 / ኢሳይያ 3
ኢሳይያስ 4 / ኢሳይያ 4
ኢሳይያስ 5 / ኢሳይያ 5
ኢሳይያስ 6 / ኢሳይያ 6
ኢሳይያስ 7 / ኢሳይያ 7
ኢሳይያስ 8 / ኢሳይያ 8
ኢሳይያስ 9 / ኢሳይያ 9
ኢሳይያስ 10 / ኢሳይያ 10
ኢሳይያስ 11 / ኢሳይያ 11
ኢሳይያስ 12 / ኢሳይያ 12
ኢሳይያስ 13 / ኢሳይያ 13
ኢሳይያስ 14 / ኢሳይያ 14
ኢሳይያስ 15 / ኢሳይያ 15
ኢሳይያስ 16 / ኢሳይያ 16
ኢሳይያስ 17 / ኢሳይያ 17
ኢሳይያስ 18 / ኢሳይያ 18
ኢሳይያስ 19 / ኢሳይያ 19
ኢሳይያስ 20 / ኢሳይያ 20
ኢሳይያስ 21 / ኢሳይያ 21
ኢሳይያስ 22 / ኢሳይያ 22
ኢሳይያስ 23 / ኢሳይያ 23
ኢሳይያስ 24 / ኢሳይያ 24
ኢሳይያስ 25 / ኢሳይያ 25
ኢሳይያስ 26 / ኢሳይያ 26
ኢሳይያስ 27 / ኢሳይያ 27
ኢሳይያስ 28 / ኢሳይያ 28
ኢሳይያስ 29 / ኢሳይያ 29
ኢሳይያስ 30 / ኢሳይያ 30
ኢሳይያስ 31 / ኢሳይያ 31
ኢሳይያስ 32 / ኢሳይያ 32
ኢሳይያስ 33 / ኢሳይያ 33
ኢሳይያስ 34 / ኢሳይያ 34
ኢሳይያስ 35 / ኢሳይያ 35
ኢሳይያስ 36 / ኢሳይያ 36
ኢሳይያስ 37 / ኢሳይያ 37
ኢሳይያስ 38 / ኢሳይያ 38
ኢሳይያስ 39 / ኢሳይያ 39
ኢሳይያስ 40 / ኢሳይያ 40
ኢሳይያስ 41 / ኢሳይያ 41
ኢሳይያስ 42 / ኢሳይያ 42
ኢሳይያስ 43 / ኢሳይያ 43
ኢሳይያስ 44 / ኢሳይያ 44
ኢሳይያስ 45 / ኢሳይያ 45
ኢሳይያስ 46 / ኢሳይያ 46
ኢሳይያስ 47 / ኢሳይያ 47
ኢሳይያስ 48 / ኢሳይያ 48
ኢሳይያስ 49 / ኢሳይያ 49
ኢሳይያስ 50 / ኢሳይያ 50
ኢሳይያስ 51 / ኢሳይያ 51
ኢሳይያስ 52 / ኢሳይያ 52
ኢሳይያስ 53 / ኢሳይያ 53
ኢሳይያስ 54 / ኢሳይያ 54
ኢሳይያስ 55 / ኢሳይያ 55
ኢሳይያስ 56 / ኢሳይያ 56
ኢሳይያስ 57 / ኢሳይያ 57
ኢሳይያስ 58 / ኢሳይያ 58
ኢሳይያስ 59 / ኢሳይያ 59
ኢሳይያስ 60 / ኢሳይያ 60
ኢሳይያስ 61 / ኢሳይያ 61
ኢሳይያስ 62 / ኢሳይያ 62
ኢሳይያስ 63 / ኢሳይያ 63
ኢሳይያስ 64 / ኢሳይያ 64
ኢሳይያስ 65 / ኢሳይያ 65
ኢሳይያስ 66 / ኢሳይያ 66