A A A A A
Facebook Instagram Twitter
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (Selassie) 1962

መዝሙር 251
አቤቱ፥ ወደ አንተ ነፍሴን አነሣለሁ።
2
አምላኬ፥ አንተን ታመንሁ፤ አልፈር፥ ጠላቶቼ በእኔ አይሣቁብኝ።
3
አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ።
4
አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፍለጋህንም አስተምረኝ።
5
አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።
6
አቤቱ፥ ምሕረትህንና ቸርነትህን አስብ፥ ከጥንት ጀምሮ ናቸውና።
7
የልጅነቴን ኃጢአትና መተላለፍ አታስብብኝ፤ አቤቱ፥ ስለ ቸርነትህ ብዛት እንደ ምሕረትህ አስበኝ።
8
እግዚአብሔር ቸር ቅንም ነው፤ ስለዚህ ኃጢአተኞችን በመንገድ ይመራቸዋል።
9
ገሮችን በፍርድ ይመራል፥ ለገሮችም መንገድን ያስተምራቸዋል።
10
የእግዚአብሔር መንገድ ሁሉ ቸርነትና እውነት ነው። ቃል ኪዳኑንና ምስክሩን ለሚጠብቁ።
11
አቤቱ፥ ኃጢአቴ እጅግ ነውና ስለ ስምህ ይቅር በለኝ።
12
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማን ነው? በሚመርጠው መንገድ ያስተምረዋል።
13
ነፍሱ በመልካም ታድራለች፥ ዘሩም ምድርን ይወርሳል።
14
እግዚአብሔር ለሚፈሩት ኃይላቸው ነው፥ ቃል ኪዳኑንም ያስታውቃቸዋል።
15
እርሱ እግሮቼን ከወጥመድ ያወጣቸዋልና ዓይኖቼ ሁልጊዜ ወደ እግዚአብሔር ናቸው።
16
እኔ ብቻዬንና ችግረኛ ነኝና ፊትህን ወደ እኔ አድርግ ማረኝም።
17
የልቤ ችግር ብዙ ነው፤ ከጭንቀቴ አውጣኝ።
18
ድካሜንና መከራዬን እይ፥ ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር በለኝ።
19
ጠላቶቼ እንደ በዙ እይ፥ የግፍም ጥል ጠልተውኛል።
20
ነፍሴን ጠብቅና አድነኝ፤ አንተን ታምኛለሁና አልፈር።
21
አንተን ተስፋ አድርጌአለሁና የውሃትና ቅንነት ይጠብቁኝ።
22
አቤቱ፥ እስራኤልን ከመከራው ሁሉ አድነው።መዝሙር 25:1
መዝሙር 25:2
መዝሙር 25:3
መዝሙር 25:4
መዝሙር 25:5
መዝሙር 25:6
መዝሙር 25:7
መዝሙር 25:8
መዝሙር 25:9
መዝሙር 25:10
መዝሙር 25:11
መዝሙር 25:12
መዝሙር 25:13
መዝሙር 25:14
መዝሙር 25:15
መዝሙር 25:16
መዝሙር 25:17
መዝሙር 25:18
መዝሙር 25:19
መዝሙር 25:20
መዝሙር 25:21
መዝሙር 25:22


መዝሙር 1 / Psal 1
መዝሙር 2 / Psal 2
መዝሙር 3 / Psal 3
መዝሙር 4 / Psal 4
መዝሙር 5 / Psal 5
መዝሙር 6 / Psal 6
መዝሙር 7 / Psal 7
መዝሙር 8 / Psal 8
መዝሙር 9 / Psal 9
መዝሙር 10 / Psal 10
መዝሙር 11 / Psal 11
መዝሙር 12 / Psal 12
መዝሙር 13 / Psal 13
መዝሙር 14 / Psal 14
መዝሙር 15 / Psal 15
መዝሙር 16 / Psal 16
መዝሙር 17 / Psal 17
መዝሙር 18 / Psal 18
መዝሙር 19 / Psal 19
መዝሙር 20 / Psal 20
መዝሙር 21 / Psal 21
መዝሙር 22 / Psal 22
መዝሙር 23 / Psal 23
መዝሙር 24 / Psal 24
መዝሙር 25 / Psal 25
መዝሙር 26 / Psal 26
መዝሙር 27 / Psal 27
መዝሙር 28 / Psal 28
መዝሙር 29 / Psal 29
መዝሙር 30 / Psal 30
መዝሙር 31 / Psal 31
መዝሙር 32 / Psal 32
መዝሙር 33 / Psal 33
መዝሙር 34 / Psal 34
መዝሙር 35 / Psal 35
መዝሙር 36 / Psal 36
መዝሙር 37 / Psal 37
መዝሙር 38 / Psal 38
መዝሙር 39 / Psal 39
መዝሙር 40 / Psal 40
መዝሙር 41 / Psal 41
መዝሙር 42 / Psal 42
መዝሙር 43 / Psal 43
መዝሙር 44 / Psal 44
መዝሙር 45 / Psal 45
መዝሙር 46 / Psal 46
መዝሙር 47 / Psal 47
መዝሙር 48 / Psal 48
መዝሙር 49 / Psal 49
መዝሙር 50 / Psal 50
መዝሙር 51 / Psal 51
መዝሙር 52 / Psal 52
መዝሙር 53 / Psal 53
መዝሙር 54 / Psal 54
መዝሙር 55 / Psal 55
መዝሙር 56 / Psal 56
መዝሙር 57 / Psal 57
መዝሙር 58 / Psal 58
መዝሙር 59 / Psal 59
መዝሙር 60 / Psal 60
መዝሙር 61 / Psal 61
መዝሙር 62 / Psal 62
መዝሙር 63 / Psal 63
መዝሙር 64 / Psal 64
መዝሙር 65 / Psal 65
መዝሙር 66 / Psal 66
መዝሙር 67 / Psal 67
መዝሙር 68 / Psal 68
መዝሙር 69 / Psal 69
መዝሙር 70 / Psal 70
መዝሙር 71 / Psal 71
መዝሙር 72 / Psal 72
መዝሙር 73 / Psal 73
መዝሙር 74 / Psal 74
መዝሙር 75 / Psal 75
መዝሙር 76 / Psal 76
መዝሙር 77 / Psal 77
መዝሙር 78 / Psal 78
መዝሙር 79 / Psal 79
መዝሙር 80 / Psal 80
መዝሙር 81 / Psal 81
መዝሙር 82 / Psal 82
መዝሙር 83 / Psal 83
መዝሙር 84 / Psal 84
መዝሙር 85 / Psal 85
መዝሙር 86 / Psal 86
መዝሙር 87 / Psal 87
መዝሙር 88 / Psal 88
መዝሙር 89 / Psal 89
መዝሙር 90 / Psal 90
መዝሙር 91 / Psal 91
መዝሙር 92 / Psal 92
መዝሙር 93 / Psal 93
መዝሙር 94 / Psal 94
መዝሙር 95 / Psal 95
መዝሙር 96 / Psal 96
መዝሙር 97 / Psal 97
መዝሙር 98 / Psal 98
መዝሙር 99 / Psal 99
መዝሙር 100 / Psal 100
መዝሙር 101 / Psal 101
መዝሙር 102 / Psal 102
መዝሙር 103 / Psal 103
መዝሙር 104 / Psal 104
መዝሙር 105 / Psal 105
መዝሙር 106 / Psal 106
መዝሙር 107 / Psal 107
መዝሙር 108 / Psal 108
መዝሙር 109 / Psal 109
መዝሙር 110 / Psal 110
መዝሙር 111 / Psal 111
መዝሙር 112 / Psal 112
መዝሙር 113 / Psal 113
መዝሙር 114 / Psal 114
መዝሙር 115 / Psal 115
መዝሙር 116 / Psal 116
መዝሙር 117 / Psal 117
መዝሙር 118 / Psal 118
መዝሙር 119 / Psal 119
መዝሙር 120 / Psal 120
መዝሙር 121 / Psal 121
መዝሙር 122 / Psal 122
መዝሙር 123 / Psal 123
መዝሙር 124 / Psal 124
መዝሙር 125 / Psal 125
መዝሙር 126 / Psal 126
መዝሙር 127 / Psal 127
መዝሙር 128 / Psal 128
መዝሙር 129 / Psal 129
መዝሙር 130 / Psal 130
መዝሙር 131 / Psal 131
መዝሙር 132 / Psal 132
መዝሙር 133 / Psal 133
መዝሙር 134 / Psal 134
መዝሙር 135 / Psal 135
መዝሙር 136 / Psal 136
መዝሙር 137 / Psal 137
መዝሙር 138 / Psal 138
መዝሙር 139 / Psal 139
መዝሙር 140 / Psal 140
መዝሙር 141 / Psal 141
መዝሙር 142 / Psal 142
መዝሙር 143 / Psal 143
መዝሙር 144 / Psal 144
መዝሙር 145 / Psal 145
መዝሙር 146 / Psal 146
መዝሙር 147 / Psal 147
መዝሙር 148 / Psal 148
መዝሙር 149 / Psal 149
መዝሙር 150 / Psal 150